የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትሪያርክ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ ለዕርቅ እና ሰላም ቅድሚያ እንዲሰጥ ጠየቁ፡፡ ቅዱስነታቸው በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ የሚከበረውን የኢየሱስ ...
ከሰሃራ በታች ባሉ የአፍሪካ ሀገራት ለ32,938 ሰዓታት የኢንተርኔት አገልግሎት መቋረጥ ምክንያት 1.56 ቢሊዮን ዶላር የገንዘብ ኪሳራን ያስከተለ ሲሆን ይህም 111.2 ሚሊየን ሰዎች ላይ ተጽዕኖ ...
የመንግስት ስራ ቅልጥፍናን እና ተጠቂነትን ለማሳደግ ለመንግስት ሰራተኞች 400 በመቶ የደመወዝ ጭማሪ እንደሚያደርግ አዲሱ የሶሪያ አስተዳደር አስታወቀ፡፡ የሀገሪቱ የገንዘብ ሚኒስትር እንዳሉት ...
በዜጎች በከፍተኛ ደረጃ ተቀባይነት ያጡት የካናዳው ጠቅላይ ሚኒስትር ጄስቲን ቱሩዶ ከስልጣናቸው ሊለቁ እንደሚችሉ ተነግሯል፡፡ ሮይተርስ ከአስተዳደሩ ጋር ቅርበት ያላቸውን ምንጮች ጠቅሶ እንደዘገበው ...
አንጋፋው ፖለቲከኛ እና የምጣኔ ሀብት ባለሙያ አቶ ቡልቻ ደመቅሳ ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ አስታወቁ። በ1923 ዓ.ም. የተወለዱት አቶ ቡልቻ ደመቅሳ በኢትዮጵያ ...
ሱዳን ባለፈው አመት መጋቢት ወር እገዳውን የጣለችው ነዳጅ ከደቡብ ሱዳን በሱዳን በኩል ወደ ውጭ የሚያስተላልፈው መስመር እንዲቆም ከተደረገ በኋላ ነው። በወቅቱ የነዳጅ ማስተላለፊያ መስመሩ መጎዳት የሱዳን ጦር እና የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች እያደረጉ ካሉት ግጭት ጋር እንደሚያያዝ ተገልጾ ነበር። ...
የዩክሬኑ ፕሬዝደንት ቮሎድሚር ዘለንስኪ ኪቭ ጦርነቱን ለማቆም የምትማማው አሜሪካ የደህንነት ዋስትና ከሰጠቻት ብቻ መሆኑን ተናግረዋል። ዘለንስኪ ከአሜሪካው ፖድካስተር ፍሪድማን ጋር ባደረጉት እሁድ እለት በተላለፈው ቃለ ምልልስ ዩክሬናውያን ትራምፕ ሞስኮ እያካሃደች ያለውን ጦርነት እንድታቆም ያደርጓታል ብለው ...
ለ20 ወራት የዘለቀወን ጦርነት ለማስቆም በአሜሪካ እና ሳኡዲ የተመራው ድርድር ያለ ስምምነት መጠናቀቁ ይታወሳል ሱን ጦር እና በፈጥኖ ደራሽ ሀይሉ መካከል ለሁለት አመታት ገደማ የዘለቀውን ጦርነት ለማስቆም ቱርክ ያቀረበችው የአደራዳሪነት ጥያቄ ተቀባይነት አግኝቷል፡፡ የሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ ...